የማረጋገጫ ኢሜይል አልደረሰኝም
የማረጋገጫ ኢሜይል አልደረሰኝም
ከተመዘገቡ ወይም አዲስ የኢሜይል አድራሻ ካከሉ በኋላ በ5 ደቂቃ ውስጥ የማረጋገጫ ኢሜይል ሊደርስዎት ይገባል። በገቢ መልእክት ሳጥንዎ ውስጥ ካላዩት፣ እነዚህን ጥቆማዎች ይሞክሩ፦
1.በገቢ መልእክት ሳጥንዎ ውስጥ አዲስ ኢሜይሎች መኖራቸውን ለማየት የድር አሳሽዎን ያድሱ።
2.የአይፈለጌ መልእክት (spam/junk) አቃፊዎን ይፈትሹ።
3.የኢሜይል አድራሻዎን አጻጻፍ ያረጋግጡ።